ወደ ትግበራ ገባ‼

WASULIFEneutral2026-08-13 11:09:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ ትግበራ ገባ‼ የመስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስን የጣሰ 50ሺህ ብር የሚያስቀጣው ደንብ ወደ ትግበራ ገባ‼ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ባሮች፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች ውስጥ በሚሰሩ ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስና ጌጣጌጥ አጠቃቀም ላይ የተደነገገው አዲሱ ደንብ ቁጥር 178/2017 በሙሉ አቅሙ ወደ ትግበራ መግባቱ ተገለጸ። 📌 በደንቡ የተከለከሉ ጉዳዮች፡ • ከጉልበት በላይ የሆኑ አጫጭር ቀሚሶችን መልበስ • የደረት ክፍልን ክፍት የሚያደርጉ አልባሳትን መጠቀም • ከጋብቻ ቀለበት ውጪ በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ጌጣጌጥ ማድረግ 📌 የቅጣት መጠን፡ ደንቡን በማያከብሩ የመስተንግዶ ተቋማት ላይ እስከ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃዎች ይወሰዳሉ። የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር መስራችና ሥራ አስፈጻሚ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]