ኤርዶጋን እስራኤል ፍልስጤምን ከአለም አቀፍ ትኩረት ለማስወገድ እየሰራች ነው አሉ።
ኤርዶጋን እስራኤል ፍልስጤምን ከአለም አቀፍ ትኩረት ለማስወገድ እየሰራች ነው አሉ። የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን እንደተናገሩት የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መንግስት ፍልስጤምን ከአለም አቀፍ አጀንዳ ለማስወገድ እየሰራ ነው ሲሉ ከሰዋል። ኤርዶጋን በአንካራ ከፍልስጤሙ አቻቸው ማህሙድ አባስ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የኔታንያሁ መንግስት አላማ በአካባቢው የሚፈጠሩ ሁከት እና አዳዲስ ግጭቶችን በመጠቀም ፍልስጤምን የሰው ልጅ የጋራ አጀንዳ እንዳትሆን ማድረግ ነው ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም፥ ምንም ያህል ቢጥሩም አይሳካላቸውም፤ ጥፋቷን በተመኙ ቁጥር የፍልስጤም ጉዳይ በሰው ልጅ ልብ ውስጥ እያደገ ይሄዳል ሲሉ ተናግረዋል። ቱርክም ለፍልስጤም ሀገርነት ምስረታ ትግሏን እንደምትቀጥል ቃል ገብተዋል። የፍልስጤም ጉዳይ ጠበቃ በመሆን የሚታወቁት ኤርዶጋን፣…
Read the full story at zena24now ↗