የካይሮ ያልተሳካ ሕልም እና የኢትዮጵያ የማይቀለበስ የልማት ጉዞ።
የካይሮ ያልተሳካ ሕልም እና የኢትዮጵያ የማይቀለበስ የልማት ጉዞ። በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል ያለው ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ግንኙነት ለዘመናት በዓባይ ወንዝ ጂኦፖለቲካዊ የበላይነት እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ዙሪያ የተቃኘ ነው። ግብጽ ኢትዮጵያ በውስጥ ችግሮቿ ታስራ እና ተዳክማ እንድትኖር ከወታደራዊ ወረራ እስከ ረቀቀ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ሠርታለች። https://www.ameco.et/94537/
Read the full story at amharamassmedia ↗