ኢትዮጵያ በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አበረታች እድገት እያስመዘገበች ነው ጆርዳን
አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሰውሰራሽ አስተውሎትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መስክ እያስመዘገበችው ያለው እድገት አበረታች ነው አሉ በኢትዮጵያ የጆርዳን አምባሳደር አምጃድ አል ሞውማኒ አምባሳደሩ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጉብኝት አድርገዋል የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶር) የቴክኖሎጂ ልማትን ለማፋጠን እየተከናወኑ ያሉ የቴክኖሎጂ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ ለአምባሳደሩ ገለጻ አድርገዋል አምባሳደር አምጃድ አል ሞውማኒ 8230 The post ኢትዮጵያ በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አበረታች እድገት እያስመዘገበች ነው 8211 ጆርዳን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗