ከተመካካሪዎች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እየመረመርን ውሳኔ እንሰጣለን ኮሚሽኑ

WELCOMEneutral2026-08-13 11:33:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ተሳታፊ ግለሰቦችና ቡድኖች እየቀረቡ ያሉ ቅሬታዎችን እየመረመርን ውሳኔ እንሰጣለን አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገሥላሴ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል ኮሚሽኑ ከተመካካሪ ግለሰቦችና ቡድኖች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እየተቀበለ መሆኑን ገልጸው በምክክሩ የቅሬታ አፈታት ስነ 8230 The post ከተመካካሪዎች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እየመረመርን ውሳኔ እንሰጣለን 8211 ኮሚሽኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]