መጣና በዓመቱ
መጣና በዓመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ...! ቡሄ ደርሷል! በዓሉን ለምታከብሩ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ። የክረምቱ ቁር እየተሰበረ፣ የፀሐይ ብርሃን መሬቱን ዳግም ማሞቅ ሲጀምር፤ የኢትዮጵያዊነት ማኅበራዊ ትስስር፣ ጥበብ እና የመንፈሳዊነት ኅብረ ቀለም የኾነው የቡሄ በዓል ሀገረኛ ድምቀቱን ተላብሶ ውብ መልክ እና ማራኪ ይዘቱን ይዞ ብቅ ይላል። ይህ በዓል ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር ባሕላዊ ትውፊቱ ጥልቅ ነው። https://www.ameco.et/94540/
Read the full story at amharamassmedia ↗