የኢትዮጵያ 10 ከፍተኛ ግብር ከፋይ ተቋማት ዝርዝር ታወቀ!
የኢትዮጵያ 10 ከፍተኛ ግብር ከፋይ ተቋማት ዝርዝር ታወቀ! በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ኢትዮ ቴሌኮም 65.84 ቢሊዮን ብር ግብር በመክፈል የዝርዝሩን አናት ሲይዝ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል። ከ10ሩ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች መካከል 7ቱ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ናቸው። የ10ሩ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ሙሉ ዝርዝር፡ 📌ኢትዮ ቴሌኮም — 65.84 ቢሊዮን ብር 📌የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ — 36.87 ቢሊዮን ብር 📌የኢትዮጵያ አየር መንገድ — 30.87 ቢሊዮን ብር 📌ሄኒከን ቢራ — 26.10 ቢሊዮን ብር 📌የኢትዮጵያ መርከብና ሎጅስቲክስ — 22.20 ቢሊዮን ብር 📌የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል — 18.31 ቢሊዮን ብር 📌አዋሽ ባንክ — 15.77 ቢሊዮን ብር 📌የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት — 13.58 ቢሊዮን ብር 📌ቢጂአይ…
Read the full story at wasulife ↗