81 በመቶ አገልግሎቶቹን በኦንላይን ማስተናገዱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ።
81 በመቶ አገልግሎቶቹን በኦንላይን ማስተናገዱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት 81 በመቶ የሚሆኑ አገልግሎቶችን በኦንላይን ሥርዓት መስጠት የቻለው አገልግሎቱ በየቀኑ በአማካይ 6 ሺህ ተገልጋዮችን በማስተናገድ ከ1 ሚሊዮን በላይ ጉዳዮችን በመቀበል የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት መቻሉን አመልክቷል፡፡ ከእነዚህም መካከል 854 ሺህ 148 ጉዳዮች ወይም 81 በመቶዎቹ በኦንላይን ሥርዓት የተስተናገዱ ሲሆን 197 ሺህ 105 የሚሆኑ ጉዳዮች ደግሞ በተረጋገጡ ሰነዶች ሲስተም ላይ ተመዝግበዋል፡፡ በዚህም ተቋሙ የበጀት ዓመቱን ዕቅድ 97 ነጥብ 84 በመቶ ማሳካት መቻሉ ነው የተገለጸው። ተቋሙ ከተለያዩ አገልግሎቶች ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በማግኘት የእቅዱን 113 ነጥብ 7 በመቶ መፈጸም ችሏል፡፡ በቀጣይ የዲጂታል ሥርዓትን…
Read the full story at zena24now ↗