የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስቀደመው የባሕር በር ዲፕሎማሲ

WELCOMEneutral2026-08-13 12:11:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ለረጅም ዘመናት የባሕር በር ባለቤትና የራሷን የባሕር ኃይል አደራጅታ ስትንቀሳቀስ የነበረች ታላቅ አፍሪካዊት ሀገር ነች ነገር ግን በታሪካዊና ፖለቲካዊ ሁነቶች ምክንያት ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት የባሕር በር አልባ ሀገር ሆና ለመቆየት ተገድዳለች ይህ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ መብት መታጣቱ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት በብሔራዊ ደኅንነትና በቀጣናዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ 8230 The post የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስቀደመው የባሕር በር ዲፕሎማሲ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]