ሕገ ወጡ ህወሓት የሚፈጽመውን አፈሳና ግድያ ለማስቆም ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች በቁርጠኝነት ሊታገሉ ይገባል- የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ
160 አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት በወጣቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን አፈሳ እና ግድያ ለማስቆም ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች በቁርጠኝነት ሊታገሉ ይገባል አለ የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ ስምረት ፓርቲ ወቅታዊ የክልሉን ሁኔታ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች የጨካኙን ቡድን ዕድሜ ለማሳጠር የተጀመረውን ጥረት ማጠናከር እንዳለባቸው አስገንዝቧል ህገ ወጡ 8230 The post ሕገ ወጡ ህወሓት የሚፈጽመውን አፈሳና ግድያ ለማስቆም ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች በቁርጠኝነት ሊታገሉ ይገባል- የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗