ፍጥጫ ውስጥ ገቡ‼

WASULIFEneutral2026-08-13 13:00:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፍጥጫ ውስጥ ገቡ‼ አሜሪካ እና ቻይና በቢሾፍቱው ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ፉክክር ውስጥ መግባታቸው ተገለጸ‼ ​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ 40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገነባው የ12.5 ቢሊዮን ዶላሩ የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት በሁለቱ ሀያላን ሀገራት መካከል የጂኦፖለቲካዊ ፉክክር ማዕከል ሆኗል። ​ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት እንደዘገበው፤ የመንግስት ባለቤትነት ያላቸው የቻይና ኩባንያዎች የጨረታ ሂደቱን እየመሩ ቢሆንም፣ ዋሽንግተን እንደ ቦይንግ እና ጄነራል ኤሌክትሪክ (GE) ያሉ ግዙፍ የአሜሪካ ኩባንያዎች ኮንትራቱን እንዲያገኙ ከፍተኛ ግፊት እያደረገች ትገኛለች። ​ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋና የንግድ እና የጉዞ ማዕከል ያደርጋታል ተብሎ ይጠበቃል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]