በጋዛ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሕዝብ የንጹህ ውኃ እጥረት አጋጥሞታል ተባለ
በጋዛ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሕዝብ የንጹህ ውኃ እጥረት አጋጥሞታል ተባለ በጋዛ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሕዝብ ለመጠጥና ለምግብ ዝግጅት በቂ ውኃ ማግኘት እንዳልቻለ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኦቻ አስታውቋል። በጋዛ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በቀን ለአንድ ሰው ከ6 ሊትር ያነሰ ውኃ እያገኙ ነው። ይህም በአስቸኳይ ሰብዓዊ ሁኔታ ውስጥ አንድ ሰው በቀን ለመጠጥ፣ ለመታጠብና ለምግብ ዝግጅት ያስፈልገዋል ከተባለው ዝቅተኛው መስፈርት 15 ሊትር ውኃ በእጅጉ ያነሰ ነው። በተጨማሪም 700 ሺህ የሚጠጉ የጋዛ ነዋሪዎች በቀን ከ9 ሊትር በታች ውኃ ያገኛሉ። የውኃ እጥረቱ የግልና የቤት ንጽሕናን ለመጠበቅ፣ ቤቶችን ለማጽዳት እና የሕፃናትን መሠረታዊ ፍላጎት ለማሟላት ከባድ ችግር መፍጠሩን ኦቻ ጨምሮ ገልጿል። በተለይም ሰዎች ውኃ ለማግኘት…
Read the full story at zena24now ↗