ግብርናውን ወደ ኢንዱስትሪ የማሸጋገር ተልዕኮ !
ግብርናውን ወደ ኢንዱስትሪ የማሸጋገር ተልዕኮ ! የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ መሪዎች እና አባላት በማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የባሕር ዳር ጄኔራል ፍሌክሴብል እና ፋውንደሪ ፋብሪካን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ዝግጁነት ማዕከል ምክትል መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ንብረቱ ሞላ ከውጭ ይገቡ የነበሩ ከትልልቅ እስከ አነስተኛ ማሽኖችን ድረስ በራሱ አቅም በማምረት ለማኅበረሰቡ እያቀረበ ያለ ፋብሪካ እንደኾነ መታዘባቸውን ገልጸዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ምክትል አዛዥ ኮማንደር መኳንንት አድማስ የብረት ፋብሪካው ብረት ከማቅለጥ ያለፈ የተለያዩ ማሽኖችን በማምረት ውጤታማ ሥራ እያከናወነ መኾኑን እንደተመለከቱ ተናግረዋል። ለግብርና እና መሰል ፋብሪካዎች የሚኾኑ ማሽኖች ማምረት መቻሉንም…
Read the full story at amharamassmedia ↗