የፅንፈኛው ታጣቂዎች በዛሪማና በአዳርቃይ እጅ ሲሰጡ በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ተመትተዋል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-13 13:45:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፅንፈኛው ታጣቂዎች በዛሪማና በአዳርቃይ እጅ ሲሰጡ በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ተመትተዋል። በሰሜን ጎንደር ዞን ዛሪማና አዲ አርቃይ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ሰሞኑን የሰላም አማራጩን በመቀበል ከነሙሉ ትጥቃቸው ለሠራዊቱ እጅ ሰጥተዋል። በ10ኛ ዕዝ መብረቅ ክፍለጦር በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና 47 የፅንፈኛው ቡድኑ አባላት በሰራዊታችን አመራር፣ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ከሰራዊታችን ጋር በጋራ በመሆን በተደረገ ጥረት የሠላም ጥሪን ተቀብለው እጅ መስጠታቸውን የመብረቅ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ስንታየሁ ሰኢድ ተናግረዋል። የቡድኑ አባላት ከቡድን አስከ ነፍስ ወከፍ መሣሪያ እና መሰል ተተኳሽ ይዘው እጃቸውን ለክፍለጦሩ ሠራዊት መሥጠታቸውን ተናግረዋል። በሌላ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ በህግ ማስከበር ግዳጅ ላይ የሚገኘው የ11ኛ ዕዝ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]