"... በየትኛውም መመዘኛ የወጣቶቹ ግድያ ትክክል አይደለም ፤ እውነት ህግ ካለ ርሸና የፈጸሙ አካላት ሊጠየቁ ይገባል " - ነዋሪዎች
"... በየትኛውም መመዘኛ የወጣቶቹ ግድያ ትክክል አይደለም ፤ እውነት ህግ ካለ ርሸና የፈጸሙ አካላት ሊጠየቁ ይገባል " - ነዋሪዎች ከ13 ቀናት በፊት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ፦ ° ተመስገን ጌታቸው ° ይታገሱ አሰግደው ° ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ወጣቶች በትራንስፖርት እየተጓዙ በነበረበት ወቅት ከመኪና እንዲወርዱ ተደርገው መገደላቸውን የሚገልፁ መረጃዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ደርሰዋል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ የአከባቢው ነዋሪዎች ፣ ከስፍራው መረጃ ደረሰን ያሉ እና አካባቢውን የሚያውቁ ታማኝ ምንጮች ሶስቱ ወጣቶች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን #አረጋግጠዋል። " በአከባቢው ውጥረት ከነገሰ ውሎ አድሯል " የሚሉት አንድ የአከባቢው ነዋሪ " ላለፉት 6 ዓመታት ገደማ አበሽጌ እና አካባቢው የተረጋጋ ሰላም አልሰፈነበትም " ብለዋል። " ይህ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗