#EMA

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-13 13:55:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

#EMA የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከ11 መንግሥታዊ ተቋማት ጋር በሚዲያ ዘርፉ የቁጥጥር፣ የመረጃ ልውውጥና የሕግ ማስፈጸም ሥራዎችን በቅንጅት ለማከናወን የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራርሟል። ስምምነቱ በተቋማቱ መካከል ፈጣንና ዲጂታል የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት በመዘርጋት፣ የቁጥጥርና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በጋራ በመምራት እንዲሁም በሚዲያ ዘርፉ የሕግ ማስፈጸም አቅምን በማጠናከር ሕጋዊነትን፣ የሕዝብ ደህንነትንና ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ ዋና ዓላማ እንዳለው ተገልጿል። ➡️ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት እንዲሁም ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት (NISS) ጋር ፦ - ለውጭ ጋዜጠኞች የቪዛ፣ የቅድመ ማጣራት፣ የምዝገባና የፕሬስ ፓስ ሂደቶችን ማሳለጥ፤ - በኤምባሲዎች በኩል ሀገራዊ የሚዲያ ሕጎችንና መመሪያዎችን ማድረስ፣ ግንዛቤ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]