" ፍቃዳቸው የተሰረዙ ሚዲያዎች የንግድ ፈቃዳቸውም ወዲያውኑ ይዘጋል " - ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-13 13:55:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ፍቃዳቸው የተሰረዙ ሚዲያዎች የንግድ ፈቃዳቸውም ወዲያውኑ ይዘጋል " - ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፍቃድ ባላቸው መገናኛ ብዙኃን፣ የንግድ መገናኛ ብዙኃን፣ የክልል እና የማህበረሰብ፣ የሃይማኖት ሚዲያዎች እንዲሁም የበየነ-መረብ እና የውጭ ሚዲያዎች ላይ ከዚህ በኋላ የመጨረሻ አስተዳደራዊ እርምጃ ሲወስድ የንግድ ፈቃዳቸው ወዲያውኑ የሚታገድበትና የሚዘጋበት አሰራር መዘርጋቱን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ ይህን ያሉት በዛሬው ዕለት ነሃሴ 7/2018 ዓ.ም ከ11 መንግስታዊ ተቋማት ጋር በቅንጅትና በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረሙበት ወቅት ነው። ዋና ዳይሬክተሯ ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ በዝርዝር ምን አሉ ? ​" ከዚህ ቀደም እኛ የሰረዝናቸው ሚዲያዎች ሥራቸውን የሚቀጥሉበት ሁኔታ ነበር፤ ይህ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]