በወር 4መቶ የሚሆኑ የካንሰር ታካሚዎች ህክምና ለማግኘት ወደ አይደር ሆስፒታል እንደሚመጡ ተገለፀ።
በወር 4መቶ የሚሆኑ የካንሰር ታካሚዎች ህክምና ለማግኘት ወደ አይደር ሆስፒታል እንደሚመጡ ተገለፀ። 👉በትግራይ የሚገኘው የካንሰር ሕክምና መስጫ ማዕከል የባለሙያ እና የመድኃኒት እጥረት ትልቅ ፈተና ሆኖበታል። በአይደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚገኘው የካንሰር ሕክምና ማዕከል በከፍተኛ የመድኃኒት፣ የቁሳቁስ እና የባለሙያ እጥረት ምክንያት ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። የሆስፒታሉ የካንሰር ሕክምና ትምህርት ክፍል ዲፓርትመንት ኃላፊ ዶክተር ደስታ ሙሉ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለጹት፣ ማዕከሉ በአሁኑ ወቅት ለመላው የትግራይ ክልል አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው በሁለት የካንሰር ስፔሻሊስት ሀኪሞች ብቻ ነው። በማዕከሉ ለአዋቂዎች ከሚሰጡ አገልግሎቶች በተጨማሪ የሕጻናት እና የማህፀን ካንሰር ሕክምናዎች ይሰጣሉ። በአዋቂዎች ዘንድ በወር ከ350 እስከ 400 የሚደርሱ አዳዲስ…
Read the full story at zena24now ↗