ምክክሩ ለዘመናት የቆዩ ልዩነቶችን በመፍታት የትውልዱን ተስፋ የሚያለመልም ነው ተመካካሪ የሐይማኖት አባቶች

WELCOMEneutral2026-08-13 14:13:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክሩ ከተለያዩ ግጭቶችና ዘርፈ ብዙ ችግሮች የሚያሻግር አቅጣጫ በመፍጠር የትውልዱን ተስፋ የሚያለመልም ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔው ተሳታፊ የሐይማኖት አባቶች የምክክር ጉባዔው ተሳታፊ ብጹዕ አቡነ ፊሊጶስ እንዳሉት ምክክር የሰው ሕይወትን ሰላምን ፍቅርንና ልማትን ለማስጠበቅ ወሳኝ መሣሪያ ነው በልዩነት ውስጥ የሌላውን ሀሳብ በአክብሮት መስማትና በጨዋነት መወያየት ለሀገር 8230 The post ምክክሩ ለዘመናት የቆዩ ልዩነቶችን በመፍታት የትውልዱን ተስፋ የሚያለመልም ነው 8211 ተመካካሪ የሐይማኖት አባቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]