የመከላከያ ሠራዊትን በሰው ሰራሽ አስተውሎት የማዘመን ሥራ

WELCOMEneutral2026-08-13 14:16:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም የቴክኖሎጂ ምጥቀት እየተፋጠነ በመጣበት ዘመን የሀገራት የደህንነትና የመከላከያ አቅም ከባሕላዊ የወታደራዊ አሰራር ባለፈ በዕውቀት በመረጃ እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየተወሰነ ይገኛል በተለይም ሰው ሰራሽ አስተውሎት በውሳኔ አሰጣጥ በመረጃ ትንተና በስልጠናና በሎጂስቲክስ ዘርፎች የሚኖረው ሚና እየጎለበተ መጥቷል በዓለም አቀፍ የወታደራዊ እንቅስቃሴ ውስጥም የሰው ሰራሽ አስተውሎት በከፍተኛ ደረጃ ጥቅም 8230 The post የመከላከያ ሠራዊትን በሰው ሰራሽ አስተውሎት የማዘመን ሥራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]