በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ከመግባባት ተደረሰ‼

WASULIFEneutral2026-08-13 14:23:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ከመግባባት ተደረሰ‼ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤው በሰፊው ሲያከራክር የነበረው የፌደራል ከተሞች አጀንዳ ላይ ስምምነት መደረሱ ተገለጸ። 📌 የተደረሰው ስምምነት አዲስ አበባ የፌደራል እና የኦሮሚያ ክልል ጋራ መቀመጫ እንድትሆን 500 ተመካካሪዎች ያሉበት አንድ ቡድን መግባባቱን መነሃሪያ ሬዲዮ ዘግቧል። 📌በቡድኑ የ«ልዩ ጥቅም»ዝርዝር ጉዳዮች በቀጣይ ውይይት ይደረግባቸዋል ነው የተባለው።ቀጣዮቹ አምስት አምስት መቶ ተመካካሪዎች የሚወስኑት በምን እንደሚግባቡ አልታወቀም። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]