ፕሬዚዳንት ሂቺሌማ ሁለተኛ የስልጣን ዘመንን እንደሚያሸንፉ ተገምቷል።

ZENA24NOWneutral2026-08-13 15:46:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፕሬዚዳንት ሂቺሌማ ሁለተኛ የስልጣን ዘመንን እንደሚያሸንፉ ተገምቷል። ዛምቢያ በዛሬው ዕለት በምታካሂደው ጠቅላላ ምርጫ ፕሬዚዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ ሁለተኛ የስልጣን ዘመንን ያገኛሉ ተብሎ በሰፊው ቢገመትም፣ በኑሮ ውድነት ምክኒያት የተፈጠረው ቅሬታ የድጋፍ መጠናቸውን ሊቀንሰው ይችላል ። ሂቺሌማ እ.ኤ.አ. ከ2021 ጀምሮ ይህችን የደቡብ አፍሪካ ታላቅ የኮፐር አምራች ሀገር ሲመሩ የቆዩ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. በ2020 ሀገሪቷ ከገባችበት የብድር እዳ ክፍያ ውድቀት በኋላ የብድር ሽግሽግ በማድረግ ባስመዘገቧቸው የኢኮኖሚ ውጤቶች ላይ ተመስርተው ለድጋሚ ምርጫ ቀርበዋል። ዋና ተፎካካሪያቸው ብሪያን ሙንዱቢሌ ሲሆኑ፣ እሳቸው ልምድ ያላቸው የፓርላማ አባል ቢሆኑም ለፕሬዚዳንትነት ሲወዳደሩ ግን የመጀመሪያቸው ነው። ሙንዱቢሌ በህይወት በሌሉት በቀድሞው ፕሬዚዳንት ኤድጋር ሉንጉ ደጋፊዎች የሚደገፈውን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]