በ8ቱ አጀንዳዎች ላይ ስምምነት ተደረሰ‼
በ8ቱ አጀንዳዎች ላይ ስምምነት ተደረሰ‼ በ500 ተሳታፊዎች የተደራጁት 8ቱ የሥራ ቡድኖች በአገራዊ ምክክሩ አጀንዳዎች ላይ ተመካክረው አብዛኞቹ ተግባብተው ፈርመዋል። 📌 ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌የተደረሱ ስምምነቶች፦ በሰላም ግንባታ፣ በሃይማኖት፣ በሙስና፣ በመንግስት አደረጃጀት፣ በሀገር ግንባታ፣ በፌዴራል ከተሞች፣ በሰብዓዊ መብት፣ እና በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ተደርሷል። 📌አዲስ አበባ፦ በብርቱ አከራክሮ የነበረው "የአዲስ አበባ ሕጋዊ አቋም" አሁን ወደ ስምምነት መድረሱ ተገልጿል። 📌ቀጣይ እርምጃ፦ የቡድኖቹ ምክረ-ሀሳቦች ተቃርኖ እና ድግግሞሽ እንዳይኖራቸው ለሚያጣጥም ቡድን ተላልፈው ሥራ ተጀምሯል። መረጃው የብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗