የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️
የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️ መነሻቸውን ከኤርትራ አድርገው በአዲግራት በኩል 7 ታንኮች፣5 ZU-23 እና መድፎችን ጨምሮ ትናንት በማይሜክደን እና በመቀሌ በኩል ወደ ራያ መጓዛቸውን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ይህ የከባድ መሳሪያ እንቅስቃሴ ኤርትራ የጦርነት ሜዳውን ከራሷ ግዛት በማስወጣት ራያን እና ትግራይን አዲስ የጦር ሜዳ ለማድረግ የገነባችው ስትራቴጂ መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ። ምስል:- ከፋይል አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗