የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️
የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️ መነሻቸውን ከኤርትራ አድርገው በአዲግራት በኩል 7 ታንኮች፣5 ZU-23 እና መድፎችን ጨምሮ ትናንት በማይሜክደን እና በመቀሌ በኩል ወደ ራያ መጓዛቸውን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ይህ የከባድ መሳሪያ እንቅስቃሴ ኤርትራ የጦርነት ሜዳውን ከራሷ ግዛት በማስወጣት ራያን እና ትግራይን አዲስ የጦር ሜዳ ለማድረግ የገነባችው ስትራቴጂ መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ። ምስል:- ከፋይል @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗