በአፍሪካ ከአንድ በላይ ዋና ከተሞች ያሏቸው አገሮች
በአፍሪካ ከአንድ በላይ ዋና ከተሞች ያሏቸው አገሮች 1. ደቡብ አፍሪካ (ሶስት ዋና ከተሞች) ፕሪቶሪያ፦ የመንግሥት ሥራዎች እና ሚኒስቴሮች የሚሠሩበት የአስተዳደር ከተማ ናት። ኬፕ ታውን፦ ፓርላማው የሚገኝበት እና ሕጎች የሚወጡበት የሕግ አውጪ ከተማ ናት። ብሉምፎንቴን፦ የፍትህ ተቋማት እና ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚገኙበት ከተማ ናት። 2. ኢስዋቲኒ (ሁለት ዋና ከተሞች) ምባባኔ፦ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚገኙበት ዋና ከተማ ናት። ሎባንባ፦ ፓርላማው እና የንጉሣዊው ቤተሰብ መኖሪያ የሚገኙበት ከተማ ናት። 3. ቤኒን (ሁለት ዋና ከተሞች) ፖርቶ ኖቮ፦ በሕገ-መንግሥቱ መሠረት ይፋዊዋ ዋና ከተማ እና ፓርላማው የሚገኝበት ቦታ ነው። ኮቶኑ፦ አብዛኛዎቹ ሚኒስቴሮች፣ የንግድ ሥራዎች እና ኤምባሲዎች የሚገኙበት የሐገሪቱ የኢኮኖሚ ማዕከል ነው። 4. ኮት ዲቯር (ሁለት ዋና ከተሞች) ያሙሶክሮ፦…
Read the full story at addis_news ↗