“ፈቃዳቸው የተሰረዙ ሚዲያዎች የንግድ ፈቃዳቸውም ወዲያውኑ ይዘጋል” — ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ (የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር)

WASULIFEneutral2026-08-13 18:33:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ፈቃዳቸው የተሰረዙ ሚዲያዎች የንግድ ፈቃዳቸውም ወዲያውኑ ይዘጋል” — ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ (የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ሕግና አሰራር በሚጥሱ መገናኛ ብዙኃን ላይ የመጨረሻ አስተዳደራዊ እርምጃ ሲወስድ፣ የንግድ ፈቃዳቸውም ወዲያውኑ የሚታገድበትና የሚዘጋበት አዲስ አሰራር መዘርጋቱን ገለጸ። ባለስልጣኑ ነሃሴ 7/2018 ዓ.ም ከ11 መንግስታዊ ተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረመበት ወቅት፣ ዋና ዳይሬክተሯ ወ/ሮ ሃይማኖት ዘለቀ የሰጡት ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 ከተናገሩት የተወሰደ፡ የንግድ ፈቃድ ወዲያውኑ መታገድ፡ "ከዚህ ቀደም እኛ የሰረዝናቸው ሚዲያዎች ሥራቸውን የሚቀጥሉበት ሁኔታ ነበር፤ ይህ የሆነው የንግድ ፈቃድ ቢሮ ፈቃዳቸውን ስለማይዘጋ ነበር። ከዚህ በኋላ እኛ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]