በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌማን ደደፎ በኤክስ ገጻቸው ባወጡት ጽሑፍ፣ ሕወሓትን ከውድቀት ለማዳን በድርድር ስም አዲስ ሩጫ እየተጀመረ መሆኑን በማንሳት መንግሥት ከቡድኑ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንዳያደርግ አሳስበዋል።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-13 18:39:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌማን ደደፎ በኤክስ ገጻቸው ባወጡት ጽሑፍ፣ ሕወሓትን ከውድቀት ለማዳን በድርድር ስም አዲስ ሩጫ እየተጀመረ መሆኑን በማንሳት መንግሥት ከቡድኑ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንዳያደርግ አሳስበዋል። ፖለቲከኛው ባጋሩት መልዕክት፣ ሕወሓት በሚለኩሰው የጦርነት እሳት እየተሸነፈና ግብዓተ መሬቱ ሲቃረብ ሁልጊዜም በድርድር ስም እንደሚያመልጥ ገልጸዋል። በዚህም ዳግም በመደራጀት የኢትዮጵያ ሕዝብ ላልተገባ መስዋዕትነት እየከፈለ እንዲኖር ማድረጉን አስገንዝበዋል። በአሁኑ ወቅትም መንግሥትን አፍርሶ አገርን ለመበተን ጀምሮት የነበረው ጦርነት ገና ሳይጀመር እንደማይሳካለት ሲረዳ፣ በድርድር ስም የድረሱልኝ ልመና እያሰማ መሆኑን እና ደጋፊዎቹም ቡድኑ ፋታ እንዲያገኝ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን አብራርተዋል። ሕወሓት በታሪኩ በድርድር የፈታው ልዩነት ታይቶ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]