"ከሕወሓት ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ሊደረግ አይገባም"

WASULIFEneutral2026-08-13 19:00:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ከሕወሓት ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ሊደረግ አይገባም" አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ ​በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ ሕወሓትን ከውድቀት ለማዳን በድርድር ስም አዲስ ሩጫ መጀመሩን በመጥቀስ፣ መንግሥት ከቡድኑ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንዳያደርግ አሳስበዋል። ​ ዋና ዋና ነጥቦች፡ ​📌 ሕወሓት በሚለኩሰው ጦርነት ሲሸነፍ ሁልጊዜም በድርድር አምልጦ ዳግም እንደሚደራጅና ሕዝብን ለሌላ መስዋዕትነት እንደሚዳርግ ገልጸዋል። 📌​⚖️ቡድኑን በትኖ መሪዎቹን ለፍርድ ከማቅረብ ውጭ ምንም ዓይነት ድርድር ሊታሰብ እንደማይገባ በአጽንዖት ተናግረዋል። 📌​🕊️ የትግራይ ሕዝብ ላለፉት አምስት አሥርተ ዓመታት ከታገተበት አፈና ነፃ የመውጣትና በሰላም የመኖር መብቱ ሊረጋገጥለት እንደሚገባ ገልጸዋል። አንባሳደሩ በተዘዋዋሪ ሌላ የነገሩን መንግስትና ህውሃት ድርድር መጀመራቸውን ነው ያ ከሆነ ደስ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]