አዲስ አበባ-የምክር ሒደቱ ሥጋት እንዳሳደረባቸዉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።
አዲስ አበባ-የምክር ሒደቱ ሥጋት እንዳሳደረባቸዉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። አዲስ አበባ ዉስጥ በተያዘዉ አገራዊ ምክር ላይ የሚሳተፉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክር ሒደቱ ቅሬታ፣ ጥርጣሬና ሥጋት እንደተሰማቸዉ አስታወቁ።እናት ፓርቲ (እፓ) ፣የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በየፊናቸዉ ባወጧቸዉ መግለጫዎችና ደብዳቤ እንዳሉት ምክክሩ እንዲሳካ ሒደቱ ሊታረም ይገባል። እናት ፓርቲና የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ቅሬታና ማሳሰቢያቸዉን በየፊናቸዉ ባወጡት መግለጫ ሲያስታዉቁ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በምክክር ሒደቱ ላይ ያለዉን ቅሬታ ለምክክር ኮሚሽን ለሶስተኛ ጊዜ በፃፈዉ ደብዳቤ መግለፁን አስታዉቋል። እናት ፓርቲ በመግለጫዉ የምንመካከረው "አዲስ የእርስ በእርስ ጦርነት ለማዋለድ አይደለም" ሲል ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ሥጋት እንዳለው…
Read the full story at addis_news ↗