ኢትዮጵያ ዉስጥ በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ የሞተዉ ግለሰብ ቤተሰብ 29 ሚሊዮን ዶላር ተፈረደላቸዉ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-13 19:34:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ዉስጥ በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ የሞተዉ ግለሰብ ቤተሰብ 29 ሚሊዮን ዶላር ተፈረደላቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የዛሬ ሰባት ዓመት ግድም በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ የሞተዉ ግለሰብ ቤተ-ሰቦች የ29 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተፈረደላቸዉ። እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር መጋቢት በ2019 ቢሾፍቱ አጠገብ ወድቆ የተከሰከሰዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን ቦይንግ 737 MAX 8 አሳፍሯቸዉ የነበሩ 157 መንገደኞችና የአዉሮፕላኑ ሠራተኞች በሙሉ አልቀዋል። ለብዙ ወራት ከተደረገ ሙግት፣ ምርመራና ጥናት በኋላ አደጋዉ የደረሰዉ በአዉሮፕላኑ የትክኒክ ጉድለት በመሆኑ የአሜሪካዉ አዉሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ለአደጋዉ ተጠያቂ ሆኗል።በአደጋዉ ከሞቱት ሰዎች የአብዛኞቹ ቤተሰቦች ከፍርድ ቤት ዉሳኔ ዉጪ በተደረገ ድርድር መጠኑ በይፋ ያልተነገረ ካሳ ከቦይንግ ተቀብለዋል። ይሁንና የማይክል…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]