በፆረና ቀኑን ሙሉ ውጊያ ሲደረግ ነበር‼️
በፆረና ቀኑን ሙሉ ውጊያ ሲደረግ ነበር‼️ በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ፆረና ዛሬ ጥቅምት 23 መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው ከሚገኙ የህወሓት እና የኤርትራ ሰራዊት ጋር በሮኬት የታገዘ ውጊያ ሲደረግ ውሏል። በውጊያው ከባድ የተባለ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል። አሁን ላይ ከደረሱን ቪዲዮ ለማየት እንደታቸለው የኤርትራ ሰራዊት ይጠቀምባቸው የነበሩ የውሃ ጂሪካን፣የቡድን መሳሪያዎችን እና ምሽጎቹን ጥሎ ወደ ኋላ አፈግፍገዋል። የኤርትራ ሰራዊት በጄሪካን ተተኳሾችን እንደሚያጓጉዝ ታይቷል። ይህንን ተከትሎ መከላከያ ሰራዊት የእገላ ወረዳን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል። አዲቋላ በሚባል ቦታ በኢትዮጵያ አየር ሃይል ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗