በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዳይፈቀድ ስምምነት ለይ ተደረሰ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 04:47:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዳይፈቀድ ስምምነት ለይ ተደረሰ የግል መገናኛ ብዙኋን በገለልተኛ ቦርድ እንዲተዳደሩ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተብሏል በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ለጊዜው እንዳይፈቀድ፣ ወደፊት ግን የአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ እየታየ ውሳኔ እንዲሰጥበት፣ የተቋማት ግንባታ፤ የሕግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብቶች አጃንዳ ላይ የ500 ቡድን ተመካካሪዎች መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። የፖለቲካ ፓርቲዎችን ወክለው በዚህ አጀንዳ ላይ ተወያይ የሆኑት የቁጫ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ተወካይ አቶ ዓለማየሁ እኩሌ፣ በዚህ አጀንዳ በቀረቡ 109 ምክረሐሳቦች ላይ ተመካካሪዎች ከመግባባት መድረሳቸውን፣ ሐሳብ በልዩነት፣ ባለመግባባት ወደ ቅርቃርና ወደ አስታራቂ ሽማግሌ አለመግባቱን ለሪፖርተር ገልጸዋል። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን (ዳያስፖራ) ጉዳይ፣ የጥምር ዜግነት መብት እውቅናና ሌሎች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]