" የዘውዱ ገዳዮች በነጻ መሰናበታቸው 'ዘውዱን ለሁለተኛ ጊዜ እንደመግደል ነው' " - ዘጠኝ ማኅበራት
" የዘውዱ ገዳዮች በነጻ መሰናበታቸው 'ዘውዱን ለሁለተኛ ጊዜ እንደመግደል ነው' " - ዘጠኝ ማኅበራት የ32 ዓመቷ ዘውዱ ሃፍቱን በመግደል የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው ያሬድ ገብረስላሴ በላይ እና አንገሶም ሃይለማርያም በነፃ መለቀቃቸውን ተከትሎ 9 የሴቶች መብት እና የፍትሕ ጉዳይ ላይ ሚሰሩ ሲቪል ማኅበራት ተቃውሞ አሰምተዋል። ዘውዱ ነሐሴ 2015 ዓ/ም በመቐለ ከተማ ከጓደኛዋ ሰምሃል ገብረዝያብሔር ጋር በመንገድ ላይ ሳለች አንድ ተሽከርካሪ አጠገባቸው ይደርሳል። ዘውዱ ተሽከርካሪው ውስጥ ካሉ ሰዎች ጾታዊ ጥቃት ይፈጸምባታል። ይህን ድርጊት ለመቃወም ብትሞክርም ሊለቋት ፈቃደኛ አልሆኑም። በኋላም በያዙት ተሽከርካሪ ገጭተው ገድለዋታል። በዚህ ጉዳይ ያሬድ ገብረስላሴ በላይ እና አንገሶም ሃይለማርያም ዘውዱ ሃፍቱ ላይ ግድያ ፈጽመዋል በሚል ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የመቐለ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗