አሜሪካ ግዴታዋን እስካልተወጣች ድረስ የሆርሙዝ ወሽመጥ ዝግ ሆኖ ይቀጥላል ስትል ኢራን አስታወቀች፡፡
አሜሪካ ግዴታዋን እስካልተወጣች ድረስ የሆርሙዝ ወሽመጥ ዝግ ሆኖ ይቀጥላል ስትል ኢራን አስታወቀች፡፡ 👉የሆርሙዝ ባህር መተላለፊያን በተመለከተ አሜሪካና ኢራን ተቃራኒ መግለጫዎችን ሰተዋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በኢራን ላይ የተካሄደው ጦርነት እየተባባሰ በመምጣቱ በሆርሙዝ ባህር ሰርጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ለአንድ ሳምንት ያህል ወደ ዝቅተኛ ደረጃ ቢወርድም፣ አሜሪካ በሰርጡ ላይ “ሙሉ ቁጥጥር” እንዳላት ግን ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል። በተቃራኒው ቴህራን የትራምፕን አባባል በመቃወም፣ የሆርሙዝ ሰርጥ አሜሪካ የሚጠበቅባትን ሁሉ እስክታሟላ ድረስ ክፍት እንደማይሆን እና ኢራን በአሜሪካ ላይ ያላትን ተቃውሞ እንደምትቀጥልም አረጋግጣለች። በሌላ በኩል፣ በጋዛ የእርቅ ስምምነት ቢኖርም የእስራኤል ጦር ከአንድ ሳምንት በኋላ በጋዛ የአየር ጥቃት እንደገና ጀምሯል። በደቡባዊ…
Read the full story at addis_reporter ↗