የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምላሽ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 05:42:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምላሽ የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘውዱ ሃፍቱ በጉዳዩ ላይ የቀረቡለትን ሰነዶችና ማስረጃዎች በመመርመር ነፃና ገለልተኛ ውሳኔ መስጠቱን አስታውቋል። ፍርድ ቤቱ በሰበር ሰሚ ችሎት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች እንዲቀርቡ በተደጋጋሚ ትዕዛዝ መስጠቱንና ዕድል መስጠቱን ገልጿል። እንዲሁም መሰማት የሚገባቸውን ምስክሮች በመስማት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ ተከሳሾቹ በነፃ እንዲለቀቁ መወሰኑ በሕጋዊ ሂደት የተደረገ መሆኑን አስረድቷል። በውሳኔው ላይ ቅሬታ ያለው አካል ጉዳዩን ለይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በማቅረብ በሕጋዊና ገንቢ መንገድ ሐሳቡን ማቅረብ እንደሚችልም ፍርድ ቤቱ ገልጿል። ከዚህ ውጪ በፍርድ ቤት ላይ ጫና ማሳደር ተቀባይነት እንደሌለው ያስገነዘበው ፍርድ ቤቱ፣ ጉዳዩ ሕጋዊ ሂደቱን ተከትሎ የመጨረሻ ውሳኔ ካገኘ በኋላ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]