በኢትዮጵያ የሕፃናት ትምህርት ብቁ ንቁና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር እየተሠራ ነው
160 አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ ልማት ሰላምና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ዛሬ ላይ ለሚገነባው ትውልድ በሚጣለው መሠረት ላይ ነው ሕፃናት የአዕምሯቸው ዕድገት ፈጣንና የሚሰጣቸውን ዕውቀት በቀላሉ የሚቀስሙበት የዕድሜ ክልል ላይ ያሉ በመሆኑ በዚህ ወቅት የሚደረግ እቅድና ኢንቨስትመንት ብቁ ዜጋን ለመፍጠር ወሳኝ ሚና አለው ኢትዮጵያም ይህንን እውነታ በመረዳት ባለፉት 8230 The post በኢትዮጵያ የሕፃናት ትምህርት ብቁ ንቁና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር እየተሠራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗