የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ጉዞ
አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመደመር መንግሥት መሪነት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ከኢኮኖሚ ምሰሶዎች አንዱ በማድረግ ዓለምን በፍጥነት እየቀየረ ያለውን የዲጂታላይዜሽን ሥርዓት እየገነባች ትገኛለች ለዘርፉ በተሰጠው ልዩ ትኩረት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እመርታ ማስመዝገብ ተችሏል በዚህ የዲጂታላይዜሽን ጥረት ከተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት መካከል የዲጂታል መሰረተ ልማትና የቴሌኮም ዘርፍ ሪፎርም የ4ጂ እና 5ጂ ኔትዎርክ 8230 The post የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗