ኢትዮጵያ ስብራቶቿን በምክክሩ አክማ ለማዳን ዝግጅቷን እየጨረሰች ነው

WELCOMEneutral2026-08-14 06:21:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ ማህበራዊ ፖለቲካዊ እና መዋቅራዊ ስብራቶችን አሳልፋለች እነዚህን የረጅም ዘመናት ውስብስብ ችግሮች በዘላቂነት ለማከም እና የጋራ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እየተካሄደ ያለው ሁሉን አካታች ሀገራዊ ምክክር ዋነኛ መፍትሄ ነው በዚሁ መሠረት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈው ሀገራዊ ምክክር 8230 The post ኢትዮጵያ ስብራቶቿን በምክክሩ አክማ ለማዳን ዝግጅቷን እየጨረሰች ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]