በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው 8ቱም ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ
160 አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደርሰዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል በሰላም ግንባታ በሃይማኖት ጉዳዮች በሙስናና መልካም አስተዳደር እንዲሁም በመንግስት አደረጃጀት እና የፖለቲካ ስርዓት ሲመካከሩ የቆዩት ቡድኖች መግባባት ላይ እንደደረሱ መገለፁ የሚታወስ ነው በዛሬው ዕለትም በሀገር 8230 The post በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው 8ቱም ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗