ሩሲያ በየመን ላይ የተጣለው የባሕርና የምድር እገዳ እንዲነሳ ጠየቀች።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 06:37:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ በየመን ላይ የተጣለው የባሕርና የምድር እገዳ እንዲነሳ ጠየቀች። በየመን እየተባባሰ ላለው ግጭት አሜሪካና እስራኤልን የወቀሱት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ምክር ቤት የሩሲያ ተወካይ ዩሊያ ዝዳኖቫ፥ በአገሪቱ ላይ የተጣለው እገዳ ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ ጠይቀዋል። በየመን ላይ የተጣለው የባሕርና የምድር እገዳ ሙሉ በሙሉ ሊነሳ ይገባል ያሉት ተወካዩ፥ የምግብ፣ መድኃኒትና አስፈላጊ ዕቃዎች ወደ አገሪቱ እንዳይደርሱ የተጣሉ ሁሉም ገደቦች እንዲነሱ ጠይቀዋል። ለጸጥታ ምክር ቤቱ ሀሳባቸውን ያቀረቡት የሩሲያ ተወካይ ዩሊ፥ በየመን ሰላም ለማምጣት የተደረጉ ጥረቶች ለረጅም ጊዜ መልካም ውጤት አለማምጣታቸው፥ ግጭቶች ሰፍተውና ተባብሰው እንዲቀጥሉ አድርጓል ብለዋል። የሩሲያዋ ዲፕሎማት የሰላም ድርድሮች በአፋጣኝ እንዲቀጥሉም ጠይቀዋል። የፖለቲካ መፍትሔ ማምጣት የሚቻለው በአገሪቱ ያሉ ዋና ዋና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]