በመደመር መንግሥት የጋምቤላ ክልልን የቱሪዝም ሃብት የማጠናከር ሥራ
አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሰፊ የቱሪዝም ሀብት በማልማት የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚን ስኬታማ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ የመደመር መንግሥት በቱሪዝም ዘርፍ የትናንት የታሪክ ሀብታችንን የዛሬውን ልማታችንን እና የነገውን ብልጽግናችንን በማቀናጀት ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ የቱሪዝም መዳረሻ የማድረግ ግብ አለው የጋምቤላ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ኮንግ 8230 The post በመደመር መንግሥት የጋምቤላ ክልልን የቱሪዝም ሃብት የማጠናከር ሥራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗