አረንጓዴ ዐሻራ ዘላቂ ልማትን የሚያጠናክር ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ከመትከል ባለፈ የተፈጥሮ ሀብታችንን የመጠበቅ የማልማትና የዘላቂ ልማታችንን መሠረት የማጠናከር ስትራቴጂያዊ ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ይህ ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም አቅማችንን እያጠናከረ ነው ብለዋል 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ ዘላቂ ልማትን የሚያጠናክር ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗