ሰበር | በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ፦ ኩርሙክ በRSF(ፈጥኖ ደራሽ) እጅ ገባች‼

WASULIFEneutral2026-08-14 07:54:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር | በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ፦ ኩርሙክ በRSF(ፈጥኖ ደራሽ) እጅ ገባች‼ በሱዳን ጦር (SAF) እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) መካከል ባለው ከባድ ውጊያ፣ ስትራቴጂካዊቷ የድንበር ከተማ ኩርሙክ በRSF እጅ ገብታለች። 📌 ዋና ዋና መረጃዎች፦ 🔻 በውጊያው በርካታ የሕወሓት ታጣቂዎች መጎዳታቸውና መማረካቸው ተገልጿል። 🔻 ሕወሓት ተጨማሪ ታጣቂዎችን ወደ ሱዳን ለመላክ እየተዘጋጀ ነው። 🔻 የሱዳን ጦር ከተማዋን የለቀቀው ከኢትዮጵያ በኩል በድሮን እና በከባድ መሳሪያ ለ3 ቀናት ስለተደደበኝ ነው ብሏል (ሱዳን ትሪቡን)። 🔻 ከኤድ ዳማዚን 136 ኪ.ሜ የምትርቀው ኩርሙክ፣ ቁልፍ የድንበር ማቋረጫና የወታደራዊ አቅርቦት መስመር ናት። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]