ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-14 08:00:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋል‼️ በህወሓት ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል በሚል ስጋት ከራያ የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቀለው በቆቦ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች ችግር ላይ ወድቀዋል። ከ17,000 በላይ ተፈናቃዮች በቆቦ ከተማ ተጠልለዉ የሚገኙ ሲሆን ከሁለት ወር በፊት የተወሰኑ ድርጅቶች ሰብአዊ እርዳታ እየሰጡ የነበረ ሲሆን አሁን ግን እነዚህ የእርዳታ ድርጅቶች ከአከባቢው በመልቀቃቸው ምክንያት እርዳታ እና ድጋፍ የሚሹ ወገኖች በርሀብ እና በህመም አደጋ ዉስጥ እንደሚገኙ ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። አስቸኳይ ድጋፍ ይሻሉ' አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]