አባቴ... አሁንም ከእኛ መለየትህን ማመን አልቻልኩም"
አባቴ... አሁንም ከእኛ መለየትህን ማመን አልቻልኩም" The Goat ሊዮኔል ሜሲ ለአባቱ ለጆርጅ ሜሲ የጻፈው ልብ የሚነካ የመሰናበቻ ደብዳቤ አባቴ ከእንግዲህ አይንህን የማላየው፣ ከእኔ ጋር የማትነጋገር መሆኑን መቀበል ከብዶኛል። የምትሰቃይ እንደነበር እና አሁን ማረፍህ የተሻለ መሆኑን ባውቅም፣ ግን በጣም ፈጥነህ ተለየኸን። ገና አብረን የምናሳልፈውና የምንደሰትበት ብዙ ነገር ነበረን። በመጨረሻው የዓለም ዋንጫ እንድጫወት ሁልጊዜ ትነግረኝ ነበር፤ ውድድሩ ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት በፊት ግን ጤናህ እየታወከ መጣ። በውድድር ላይ ሳለሁ የማትገኝበት የመጀመሪያው ጊዜ ነበር፤ ነገር ግን እናቴ ደህና እንደምትሆን እና ለመጓዝ እንደምትችል ነግራኝ ነበር። ወደ ፍፃሜው እንደምንደርስና መጥተህ ጨዋታውን እንደምትመለከት ነግሬህ ነበር። ስለተፈጠረው ነገር ሁሉ ማውራት ስላልቻልኩ ወደ አንተ መጣሁ።…
Read the full story at addis_news ↗