ኢትዮጵያ የባሕር በር በማጣቷ ለሁለገብ ጫናዎችና ለሉዓላዊነት ሥጋት ተጋላጭ ሆናለች

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 08:01:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የባሕር በር በማጣቷ ለሁለገብ ጫናዎችና ለሉዓላዊነት ሥጋት ተጋላጭ ሆናለች ​ኢትዮጵያ የባሕር በር በማጣቷ በገንዘብ ሊገመቱ ለማይችሉ በርካታ ጫናዎች፣ ለከፍተኛ ወጪና ለሉዓላዊነት ሥጋት ተጋላጭ መሆኗን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገልፀዋል። ሚኒስትሩ ከበሪሳ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ ሀገሪቱ የባሕር በር በማጣቷ በግንባር ቀደምትነት ተጎጂ ከሚሆኑ ዘርፎች መካከል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል። ሚኒስተሩ የባሕር በር የሌላት ሀገር ምስጢር ሊኖራት ስለማይችል ለጠላት ተጋላጭ በማድረግ በሉዓላዊነቷ ላይ ጫና እንደሚፈጥር አስረድተዋል። የባሕር በር ያለአግባብ የሚወጣን ወጪ ለመቀነስ፣ ለአገልግሎት የሚከፈለውን ዋጋ ተመጣጣኝ ለማድረግና የምርት ስርጭትን ለማፋጠን ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳለው ጠቁመው ይህም ሀገር በራሷ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]