በክልሉ የሚከበሩ ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነት በማጠናከር የቱሪስት መዳረሻ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው

WELCOMEneutral2026-08-14 08:02:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚከበሩ የብሔረሰቦች ዘመን መለወጫ እና ሌሎች ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነትና አንድነት በማጠናከር የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ እንዳሉት በክልሉ ቀጣይ መስከረም ወር ጀምሮ የባሕል ፌስቲቫሎች የተለያዩ የክልሉ ብሔረሰቦች ዘመን መለወጫና ሌሎች ታላላቅ ክብረ በዓላት 8230 The post በክልሉ የሚከበሩ ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነት በማጠናከር የቱሪስት መዳረሻ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]