የምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል

WELCOMEneutral2026-08-14 08:22:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል አሉ ተመካካሪዎች በኢትዮጵያን ለዘመናት ሲፈትኗት የቆዩ ታሪካዊ ፖለቲካዊ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልዩነቶችና አለመግባባቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ በንግግር ለመፍታት የሚያስችል እድል ተፈጥሯል የሀገራዊ ምክክር ጉባዔው ተመካካሪ ቄስ ተሻለ አለባቸው እንዳሉት ጉባዔው በሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ በስፋት እየመከረ ነው በየደረጃው 8230 The post የምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]