የኢትዮጵያ በጋራ የመልማት ስንቅ የባሕር በር

WELCOMEneutral2026-08-14 08:28:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ እና ጂኦ ፖለቲካዊ እውነታዎች የሀገራትን የወደፊት እጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ ከ130 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የባሕር በር ማጣቷ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገቷና ለቀጣናዊ ደህንነቷ ትልቅ ፈተና ነው የኢኮኖሚ ዕድገት መሻት እና የጂኦ ፖለቲካዊ ህልውና በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ መንግሥት የባሕር በር ጥያቄን በግልጽ እና 8230 The post የኢትዮጵያ በጋራ የመልማት ስንቅ የባሕር በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]